Showing posts with label የቤተ.ክ እድሳትና ስራ. Show all posts
Showing posts with label የቤተ.ክ እድሳትና ስራ. Show all posts

Thursday, April 26, 2018

የአንድ ቤተ ክ ጉዳይ ላስተዋውቃችሁ

ዛሬ የአንድ ቤተ ክ ጉዳይ ላስተዋውቃችሁ በመናገሻ አካባቢ የኮሎቦ ቼሻየር ደብረ ሲና ቅ አርሴማና ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ አዲስ የተተከለ ቤተ ክርስያቲያን ጠበሉ ተባርኮ ጣኦቱ ተደምስሶ ሰው መፈወሻ ሆኖአል ደስ ይበላችሁ በትንሽ መቃኞ ስለሆን ቤተ ክኑን ለመስራት ተባበሩ የባን ሒሳብ ቁጥር 1000083688479 ንግድ ባንክ 0909604152 0920744622 መ ር ገ መስቀል






የቤተ/ክ የምረቃ ጉዞ

  1. ሚያዝያ 23 ቀን 2010 ዓ.ም መራቤቴ እሬቻ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተ/ክ
  2. ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም ሰሜን ሸዋ ዘጎ ማርያም እና በሐድያ ቡሽና በአታ ለማርያም ቤተ/ክ
  3. ግንቦት 12 ቀን 2010 ዓ.ም ሰሜን ሸዋ ዳምጠው ወይም መሀል አንባ ቅ/ሚካኤል
ከላይ የተጠቀሱት ቤተ/ክ ህንፃ ግንባታ የተጠናቀቀ ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን የምረቃ በአል ስለሚከናወን የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችሁአልና ይመዝገቡ